ባለጉዳይ 1
የኦንላይ አገልግሎት የሚክን ጊዜና ገንዘብን ይቆጥባል እርካታንም ይጨምራል
ባለጉዳይ 2
በተማችን አገልግሎቶችን በሙሉ ወደ ሲስተም የማስገባት ስራ ሊቀጥል ይገባል
ባለጉዳይ 3
ማህበረሰቡ ቢሮ ሳይመጣ ባለበት ሆኖ አገልግሎት ማገኙቱ ደስ የሚል ዜና ነው
ባለጉዳይ 4
መረጃዎች በሲስተም መደራጀትና በዘመነ መንገድ መቀመጡ ትልቅ ስራ ነው
ባለጉዳይ 5
የአገልግሎት መስጫ ቦሮዎች ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው
ባለጉዳይ 6
አገልግሎቶች ቀላጣፋና ጥራራታቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው